✦
ጠቅላላ
•General
ክነፈ ርግብ
Lyrics
ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር ወገበዋቲሀኒ
ሐመልማለ ወርቅ
አንቲ ምስራቅ ወወልድኪ ፀሐየ ፅድቅ አማን
በአማን/2/ ኢይሀልቅ ኪዳንኪ ወላዲተ አምላክ
እንደ ርግብ ክንፍ በብር እንደተሰራ
ጎኖችሽም የወርቅ ሐመልማል
አንቺ ምሥራቅ ልጅሽም የፅድቅ ፀሐይ ነው
እውነት በእውነት/2/ አያልቅም ቃልኪዳንሽ
የአምላክ እናት
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.