✦
ጠቅላላ
•General
መሠረተ ህይወት
Lyrics
መሠረተ ህይወት ማርያም ወጥንተ መድሀኒት
ዘዕምቀዲሙ
ለወልድኪ/2/ አምሣለ ደሙ/2/
Ge'ez Translation / Meaning
የሕይወት መሠረት የቀደመችው የድህነታችን ጥንት ማርያም አንቺ ነሽ ለልጅሽም የደሙ አምሳል ነሽ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.