✦
ጠቅላላ
•General
አይ ይእቲ ዛቲ
Lyrics
አይ ይእቲ ዛቲ እንተ ታስተርኢ
እምርኁቅ ከመማህቶት ደብረ ገነት
ሙሴኒ ርዕያ ሀገር ቅድስት እዝራኒ ተናገራ
ተናገራ ዘመራ ዳዊት
Ge'ez Translation / Meaning
እንደ ፀሐይ የምታበራ እንደ መብራት ከሩቅ የምትታይ ያቺ ማን ናት ? ሙሴ ቅድስት ሀገር ሆና ያያት ዕዝራ የተነጋገራት ዳዊት ያመሰገናት
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.