✦
ጠቅላላ
•General
በትረ አሮን
Lyrics
በትረ አሮን/2/ ምክሀ ደናግል
ማርያም ድንግል/4/ በትረ አሮን ምክሀ ደናግል
ፅላት ዘሙሴ /2/ ወለተ ዳዊት
አንቺነሽ እመ አምላክ/5/ አንቺነሽ ኪዳነምህረት
ፀምረ ጌዲዮን መሶበወርቁ ለኤልያስ
ወሀይለ ልዑል/4/ ፀለለኪ መንፈስ ቅዱስ
Ge'ez Translation / Meaning
ድንግል ማርያም የአሮን በትር የደናል መመኪያ የሙሴ ፅላት የዳዊት ልጅ የጌድዮን ፀምር የኤልያስ የወርቅ መሶብ የልዑል ኃይል መንፈስ ቅዱስ ጎበኘሽ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.