✦
ጠቅላላ
•General
መሐርኒ ድንግል
Lyrics
መሐርኒ ድንግል ወተሳሀለኒ በበዘመኑ
ለእመ መሀርከኒ/3/ አንቲ ዘይኮንነኒ መኑ
ኮናኔ ስጋ ወነፍስ/3/ ወልድኪ አኮኑ
Ge'ez Translation / Meaning
ድንግል ሆይ በየዘመኑ ማሪኝ አንቺ ከማርሽኝ መነው የሚኮንነኝ በስጋና በነፍስ ከልጅሽ በስተቀር
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.