✦
ጠቅላላ
•General
አብሰራ ወይበላ
Lyrics
አብሰራ ወይበላ ለማርያም ገብርኤል አብሰራ
መልዐክ
አልቦ ማህለቅት ለሰላመ ዲበ መንበረ ዳዊት
መንግሥቱ ፀንዓት
Ge'ez Translation / Meaning
ገብርኤል መልአክ ለማርያም አበሰረ በዳዊት መንበር ላይ ሰላም የለም መንግስቱ ፀንቷል
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.