✦
ጠቅላላ
•General
አትለይን
Lyrics
አትለይን/2/ ድንግል ሆይ ድረሽልን
ከዲያቢሎስ እጅ አንቺ አድኝን
ምህረት ከልጅሽ ለምኝልን
መሀሪው አምላክ ለሰውልጅ ብለህ መከራን አየህ
ለፈለጉህ/2/ አንተ ብርሀን ነህ
ከጠላት መከራ ከሰይጣን ፈተና ሰውረን
ከኃጢያት
መንገድህን/2/ እንዳንሳሳት
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.