✦
ጠቅላላ
•General
ንፅህይተ ንፁሀን
Lyrics
ንፅህይተ ንፁሀን ከዊና ከመታቦት ዘዶር ዘሲና
ውስተ ቤተመቅደስ ነበረት በድንግልና ነበረት
ሲሳያ ህብስተ መና ወስቴሀኒ ስቴ ፀሙና
Ge'ez Translation / Meaning
እንደሲና ታቦት ከንፁሀን ንፅኅት ሆና በቤተመቅደስ ውስጥ በድንግልና ተቀመጠች ምግቧ ህብስተ መና መጠጧም ሰማያዊ መጠጥ ነው፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.