✦
ጠቅላላ
•General
ልዑል ሰምራ
Lyrics
ልዑል ሰምራ ዳዊት ዘመራ
በቤተመቅደስ ተወክፍዋ
Ge'ez Translation / Meaning
ድንግል ማርያምን ልዑል እግዚብሔር ወደዳት ዳዊት አመሰገናት ካህናትም በቤተ መቅደስ አክብረው ተቀበሏት
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.