ጠቅላላ

General

እያቄም ወሀና

Lyrics

እያቄም ወሀና እናት አባትሽ ቤተ እግዚአብሔር

ወስደው ስዕለት የሰጡሽ መና ከሰማያት

የወረደልሽ ፍፁም ድንግል የሆንህ ማርያም

አንቺ ነሽ

ኦ/4/ እመክርስቶስ ማርያም አንቺው ነሽ ኦ/4/

እመክርስቶስ ድንግል አንቺው ነሽ

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening