✦
ጠቅላላ
•General
መአዛ አፍዋት
Lyrics
መአዛ አፍዋት ማርያም/2/ ፅጌ መንግሥቱ
ቡርክት
ፅጌ/2/ ዘሰሎሞን ወዳዊት አብርሐ ወአፅብሐ
Ge'ez Translation / Meaning
የሽቱ መአዛ ማርያም የመንግቨት ብሩክት አበባ የሰሎሞን የዳዊት የአብርሀ አጽብሐ ነገሥታት አበባ ነሽ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.