✦
ጠቅላላ
•General
ንዒ ርግብየ
Lyrics
ንዒ ርግብየ ትናዝዘኒ ምስለ ሚካኤል
ወንዒ ሰናይትየ ምስለ ገብርኤል
Ge'ez Translation / Meaning
ሰሎሞን ርግብ ያለሽ እመቤታችን እንድታረጋጊኝ ከሚካኤል ጋር ነይ መልካሟ ርግብ ሆይ ከገብርኤል ጋርም ነይ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.