✦
ጠቅላላ
•General
ተስፋችን ነህ አንተ
Lyrics
ተስፋችን ነህ አንተ እስከ ዘልዓለም/2/
የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም /2/
ደምህን አፍስሰህ ስጋህን ቆርሰህ /2/
ብሉ ጠጡ ብለህ ለዓለም ሰጠህ /2/
የዘለዓለም ህይወት እንድናገኝ ሆነ /2/
በመድሀኒአለም ሁሉ ተከወነ /2/
ፀሎቱ ኢትዮጵያን እጅግ ቀድሳት /2/
ሀያሉ ዑራኤል መቼም አይተዋት /2/
ከመላዕክት አንዱ ምድርን የሚባርክ /2/
ዑራኤል ነው እኮ አማናዊ መልዐክ /2/
አሜን አሜን ይሁን ሀሌ ሀሌ ሉያ /2/
ሰላምን አድላት ለኢትዮጵያ /2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.