ጠቅላላ

General

ቅድመ ዓለም

Lyrics

ሃሌ ሃሌ ሉያ ቅድመ ዓለም የነበርከ

ወልደ አምላክ ኃላም በምጽአትህ

አለምን አሳልፈህ የምትኖር

ምህረትህ ይጠብቀን ከዚህ ዓለም ኃጥያት ነውር

አቤቱ እኛ የሰው ልጆች አልነፃንምና ከክፋ ነገር

አሁንም ይቅር በለን ችላ አትበለን

አንተ ነህና መጠጊያችን

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening