✦
ጠቅላላ
•General
በደምህ ተገዛ
Lyrics
በደምህ ተገዛ የጠፋው ዓለም /2/
ሀሌ ሀሌ ሉያ አምላከ ሰላም /2/
በደምህ ዋጀኸው ሕይወታችንን /2/
ሀሌ ሀሌ ሉያ የዓለም መድህን /2/
በመስቀል ተሰቅለህ ሞተህ የተነሳህ /2/
ሀሌ ሀሌ ሉያ ብዙነው ውለታህ /2/
ፍጥረታት ተነሱ አንተን ለማመስገን /2/
ሀሌ ሀሌ ሉያ አምላከ ብርሀን
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.