ጠቅላላ

General

ምን ሰጡህ

Lyrics

ሙትን ልታስነሳ ድውይን ልትፈውስ

ሥልጣን ሰጥቶህ ነበር ኢየሱስ ክርስቶስ

ልታስር ልትፈታ በነፍስም በሥጋ /2/

ሥልጣን ሰጥቶህ ነበር አልፋና ኦሜጋ /2/

ምን ሰጡህ ይሁደ አይሁድ ወገኖችህ

ለእነርሱ አሳልፈህ ጌታህን የሰጠህ

ከሁሉ የሚልጥ ስልጣን ሰጥቶህ ሳለ /2/

ብርን ለመቀበል ልቡህ ተታለለ /2/

ሰማይና ምድርን በቃሉ የፈጠረ

እንዴት በመቃብር 3 ቀን አደረ

አንተ የሰጠኸው አሳልፈህ ለሞት /2/

ሞትን ድል አድርጐ ተነሳ በሰንበት /2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening