ጠቅላላ

General

በዕፀ መስቀል ላይ

Lyrics

በዕፀ መስቀል ላይ በዚያ አደባባይ /2/

አምላክ ሆይ ጌታ ሆይ ተንገላታህ ወይ

/2/ መከራ አየህ ወይ

መስቀል አስይዘው ኪራላይሶ

ወደ ጐልጐታ /2/

ሲገርፋህ ሲያዳፋህ /2/

ስትንግላታ /2/

ያንን አቀበት ኪራላይሶ

ያንን ዳገት /2/

ጀርባህ ተገርፎ /2/

ስትቃትት /2/

አንተን እያዩ ኪራላይሶ

ሴቶች ሲያለቅሱ /2/

እናቶች ቀርበው /2/

ላብህን አበሱ /2/

መስቀል አስየዘው /2/

እንዲያ ሲያደፋህ /2/

የቀሬና ሰው /2/

ስምኦን አገዘህ /2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening