✦
ጠቅላላ
•General
በሐጥያቴ ወድቄ
Lyrics
በሐጥያቴ ወድቄ አልቀርም እነሳለሁ /2/
አንባና መጠጊያዬ አምላኬን አድርጌዋለሁ/2/
የምህረቱ ብዛት ተስፋዬ ይሆናል/2/
እንደቸርነቱ ብዛት አይተውም ያድነኛል/2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.