✦
ጠቅላላ
•General
እግዚአብሔር ከኛ ጋር ከሆነ(ቸብቸቦ)
Lyrics
እግዚአብሔር ከኛ ጋር ከሆነ /2/
አስተዋይ ያደርገናል /2/ ምህረቱን ያበዛልናል
ባህረ ኤርትራን መሻገሪያ አጥተው
ሕዝበ አስራኤል በጣም ተረብሸው /2/
የፈርኦንን ሰራዊት ባህር አሰጠመና
ከነዓን አስገባቸው ሙሴም ታደገና /2/
ጣኦት ሰርቶ ማምለክ ዝሙት በመስራት
በበደሉት በደል በሰሩት ኃጥያት ባጠፋት ጥፋት
የነነዌን በደል ጥፋቷንም አይቶ
ነቢዮ ዮናስን ከጋቴቴ ጠርቶ
ከዓሣ አንባሪና ከማዕበል አውጥቶ /2/
የነቢዩን ስብከት ነነዌ ሰማና
ምህረትን አገኙ ንስሀ ገቡና /2/
የመሴን ሕግና የአይሁድን ወግ
ጠንቅቆ የተማረ ከገማልያል
ክርስቲያን አሳዳጅ ገዳይ የነበረው/2/
ደማስቆ ሜዳ ላይ ጳውሎስን ጠርተኸው
የአህዛብ ሰባኪ ሐዋርያ አደረከው /2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.