✦
ጠቅላላ
•General
ሆሣዕና እምርት
Lyrics
ሆሣዕና እምርት እንተ አቡነ ዳዊት/2/
ቡርክት እንተ ትመፅዕ መንግስት /4/
Ge'ez Translation / Meaning
የታወቀችይቱ የድኅነት ቀን የምትመጣይቱ ያባታችን የዳዊት መንግሥት ቡርክት ናት ማቴ.21፡9
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.