✦
ጠቅላላ
•General
አም አፈ ደቂቅ
Lyrics
አም አፈ ደቂቅ ወሕፃናት አስተዳሎከ ስብሐት
በእንተ ጸላዒ/4/ ከመ ትንሥቶ ለጸላዒ
ወለገፋዒ/2/
Ge'ez Translation / Meaning
ከሕፃናት አንደበት ምስጋናን አዘጋጀህ የጠላት ዲያቢሎስ ምክሩን ታፈርስበት ዘንድ መዝ.8:2
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.