ጠቅላላ

General

ክርስቶስ ተንሥዓ

Lyrics

ክርስቶስ ተንሥዓ እምሙታን በአቢይ ሀይል

ወስልጣን

አሠሮ ለሰይጣን አግዓዞ ለአዳም ሠላም/2/

እምይዕዜሠ ኮነ ሠላም

ክርስቶስ ተነሣ ከሙታን በታላቅ ኃይልና

ሥልጣን

ሰይጣንንም አሰረው አዳምን ነፃ አወጣው

ሠላም/2/ ከእንግዲህ ይሁን ሠላም

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening