ጠቅላላ

General

እምኩሉ ይሄይስ

Lyrics

እምኩሉ ይሄይስ በሥለሴከ ተዓምኑ

ወላዲትከ/2/ ወበ ወላዲትከ ተማህፀኑ

ከሁሉ ከሁሉ ሥላሴን ነው ማመን ማመስገን

ወልድን በወለደች/2/ ድንግል በአማላጃችን

በእርሷ እንማፀን

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening