ጠቅላላ

General

የትንሣኤው ብርሃን

Lyrics

የትንሣኤው ብርሃን የሠውልጅ ህይወት/2/

አዳምን መለሰው ከወጣበት ቤት/2/

እሠይ የምስራች ደስ ይበላችሁ

ሞትን ድል አድርጎ ተነሣላችሁ/2/

ያ በሙሴ ኦሪት የተነገረው/2/

ሞትን ዛሬ አጥፍቶ የተነሣው ነው/2/

አቢይ ፆም የፆምን ብርሃነ ትንሣኤን ተስፋ

አድርገን

ትንሣኤ ብርሃንን/2/ በአንድ ላይ ስላደረሰን

እሠይ ደስ አለን (እልል እንበል)

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening