ጠቅላላ

General

የመረጣቸውን

Lyrics

የመረጣቸውን /2/ ሲያሠናብታቸው

በድንገትም መጥቶ ደመና ነጠቀው/2/

በኢየሩሳሌም/2/ ስራውን ፈፅሞ

ወጣ ወደሰማይ በደመና ቆሞ/2/

እንዴት ይገርማቸው/2/ ሐዋርያትን

ካይናቸው ሲሰወር የዓለም ብርሃን/2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening