ጠቅላላ

General

እውነት በእውነት

Lyrics

እውነት በእውነት

ተነስቷል በክብር ሞትን ድል አድርጓል/2/

በሞቱ አጥፍቶ ሙስና መቃብር

የሙታን በኩር ሆኖ ተነስቷል ጌታችን

የንጉሠ ነገሥት ሰማያዊ አንበሳ

ሞትን ድል አድርጎ በሰንበት ተነሣ

እናንት ሐዋርያት በእምነት የፀናችሁ

ፍራቻ ይወገድ ተነስቷል ጌታችሁ

እሰይ የምስራች

ተቀድሰናል በጌታችን ደም

ሁሉንም የሰጠን እንደሱ የለም

መግደለዊት ማርያም በጣም ደስ ይበልሽ

አምላክሽ ተነስቷል ከኃጢያት ያነፃሽ

እሠይ የምስራች ሰይጣን ድል ተመታ

ዝማሬ እናቅርብ ሁላችን በእልልታ

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening