ጠቅላላ

General

ክርስቶስ ሲነሳ

Lyrics

ክርስቶስ ሲነሳ በክብር /4/

ፈጥና ሄደች/2/ ወደ መቃብር

ማርያም መግደላዊት ለመላው ዓለም/4/

መነሣቱን/2/ ለህዝቡ ልትነግር

የተዘጋው ድንጋይ ከመቃብሩ ፊት/4/

ተፈንቅሎ/2/ አገኘችው ጠዋት

ደሙን እንደ ውኃ በመስቀል ላይ ሲያፈስ/4/

እኛን ለማዳን ነው /2/ ህዝቡን ለመቀደስ

ተነሱ እናመስግን አምላካችንን/4

ተሰቅሎ አዳነን/2/ የዓለም መድህን

ደግሞም እንዳይነካን ያክፉ ሰይጣን/4/

በትንሣኤው ሻረው/2/ የሞትን ስልጣን

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening