ጠቅላላ

General

ብርሃን ወጣ

Lyrics

ብርሃን ወጣ ከመስቀሉ የሚያንፀባርቅ

የአምላክና የሠው ልጆች እውነተኛ እርቅ

ደስ ይበለን በትንሣኤው ብርሃን

እልል እንበል በአንድነት ሆነን

ተነሣልን መድሃኒታችን/2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening