✦
ጠቅላላ
•General
የምስራች እንበል
Lyrics
የምስራች እንበል/2/ እናመስግን ጌታን
በመስቀል ላይ ሁኖ ከኃጢያት ላነፃን
ሞትን ድል አድርጎ ለሰጠን ትንሣኤ
Ge'ez Translation / Meaning
ታላቁ አባታችን የዓለም መድሃኒት አደረ በመቃብር ሦስት ቀን ሦስት ሌሊት አሳልፎ ሰጠ ስለእኛ ራሱን በመስቀል ተቸንክሮ መረጠ መሞትን አይሁዶች ተሞኙ ትንሣኤን ሳያምኑ ሳያውቁት መቃብሩን ወታደር አስጠበቁ ዘቦቹም ወደቁ ሞትም ተሸነፈ ሠይጣንም ደነገጠ ስልጣኑም ተገፈፈ በማለዳ ሄዳ ማርያም መግደላዊት የጌታዋን ትንሣኤ መላዕክት አበሠሯት
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.