ጠቅላላ

General

ጨለማን ደምስሶ

Lyrics

ጨለማን ደምስሶ ብርሃን ለሠጠን

አማኑኤል አምላክ ይክበር ይመስገን

እራሱን አዋርዶ በመስቀል ተሰቅሎ

መከራውን አየ ለሰው ልጆች ብሎ/2/

አቤት በዚያን ዘመን የነበረው ስቃይ

ፍጥረታት በሙሉ በዓለም ሢሰቃይ/2/

ቅዱስ አባታችን በሠጠው ቃልኪዳን

በመስቀል ላይ ዋለ ፍጥረቱን ለማዳን/2/

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening