✦
ጠቅላላ
•General
በልዑል መጠጊያ
Lyrics
በልዑል መጠጊያ የሚኖር በልዑል መጠጊያ
ይከለላል ከክፉ ይሸሸጋል ከክፉ
አ.ዝ
አንደበቱን ከኃጢያት ሰብስቦ አምለኩን ካሰበ
ካልተመፃደቀ በነስራው እራሱን ካልካበ
ይከለላል ከክፉ ይሸሸጋል ከክፉ
ጨርቄን ማቄን ሳይል እራሱን ላምላኩ ከሰጠ
በዓለም ምድራዊ ሀብት ተታሎ እምነቱን ካልሸጠ
ይከለላል ከክፉ ይሸሸጋል ከክፉ
አ.ዝ
አ.ዝ
እስከመጨረሻው በመቆም በዕምነቱ ከፀና
ካላፈገፈገ ከአምላኩ ሲገጥመው ፈተና
ይከለላል ከክፉ ይሸሸጋል ከክፉ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.