✦
ጠቅላላ
•General
ያልጠፋነው
Lyrics
ያልጠፋነው በእግዚአብሔር ምህረት የተነሳ ነው
ምህረቱ ከቶ አያልቅምና ርህራኄው ከቶ አያልቅምና
ይገባዋል ክብርና መስጋና
አ.ዝ
ፈታኝ ሲያነገላታን በባሕር ስንሄድ
ማዕበል ተነስቶ ያየሥጋ ሞገድ
ሕይወት ስትመዘን ልባችን ሲናወፅ
ለኃጥያት ሳያደርግ አደረገን ለፅድቅ
ስለሆነ ርሁርህ ከቶ የማይቀየም
በንስሐ እንቅረብ አንሂድ ወደ ዓለም
ምስክር ነን እኛ አይተናል ማዳኑን
ከእርሱ ተምረናል ድንቅ ቸርነቱን
አ.ዝ
አ.ዝ
ለበደልነው በደል ማረን እንላለን
ካንተ ተለይተን ወዴት እንሔዳለን
ዓለም የማያውቀው የማይመረምረው
በልባችን ዓለ እኛ የምናመልከው
ከእንግዲህ አንፈልግም የሸንጋይ ምላስ
ቃልህ ይቆጣጠረን በስጋም በነፍስ
አንተ ካከበርከን ማን ያዋርደናል
የስጋ ፍላጎት አሁንስ በቅቶናል
አ.ዝ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.