ጠቅላላ

General

የኃያላን ኃያል

Lyrics

የኃያላን ኃያል /3/ ልዑል እግዚአብሔር

ታምራትገህ ብዙ በሰማይ/2/ በምድር

ለአብና ለወልድ /3/ ለመንፈስ ቅዱስ

መስገድ ይገባናል የአምልኮ /2/ ስግደት

ለእግዝእትነ ማርያም/3/ ለአምላክ እናት

መስገድ ይገባናል የፀጋ /2/ ስግደት

ለመላእክት አለቃ /3/ ቅዱስ ሚካኤል

መስገድ ይገባናል የፀጋ/2/ ስግደት

ለቀዳሜ ሰማዕት/3/ ለእስጢፋኖስ

መስገድ ይገባናል የአክብሮት/2/ ስግደት

ለፃድቁ አባት /3/ ለተክለሃይማኖት

መስገድ ይገባናል የአክብሮት/2/ ስግደት

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening