✦
ጠቅላላ
•General
ተቀደሲ
Lyrics
ተቀደሲ ወንስዒ ሀይለ ኦ ገነተ ማርያም
እስመ ናሁ ንጉስኪ በፅሐ ዘያበርህ ለኪ
እግዚአብሔር
Ge'ez Translation / Meaning
ገነተ ማርያም ሆይ ተቀደሽ ኃይልንም ልበሽ የማደበራልሽ ንጉሥሽ እግዚአብሔር አሁን ደርሷልና ::
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.