✦
ጠቅላላ
•General
ያከበርዋ
Lyrics
ያከበርዋ ለሰንበት መላዕክት በሰማያት
ፃድቃን በውስተ ገነት
ወኩሉ ፍጥረት አሣት ወአናብርት
እለ ውስተ ደይን ያረፉ ባቲ እስመ ባቲ አዕረፈ
እምኩሉ ግብሩ
ያከብሯታል ሰንበትን መላዕክት
በሰማያት ፃድቃን በገነት
ፍጥረታት በሙሉ አሣዋችና አንባሪዎች
በመቃብር ያሉ ያከብሯታል አምላክ
በእርሷ ስለ አረፈ ከስራው ሁሉ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.