✦
ጠቅላላ
•General
ዘይቤ
Lyrics
ዘይቤ በነቢይ ወርዘውኩሂ ወረሳዕኩ
ጻድቅሰ ዘኢትገደፍ እረኢኩ በገነተ ኢየሱስ
አድህነኒ አስመ ይፈቅደኒ ወለሞትሰ
ባእቱ ይመጠወኒ ገነተ ኢየሱስ
መድኃኒተ ኩነኒ አምላከ ሰላም
Ge'ez Translation / Meaning
በነቢይ እንደተባለው ጎለመስኩ ሸመገልኩም ፃድቅ ሲወድቅ አላየሁም ይወደኛልና አዳነኝ ለሞት ግን አልሰጠኝም ገነተ ኢየሱስ የሠላም አምላክ መድኃኒት ሆነኝ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.