✦
ጠቅላላ
•General
ኦ አምላክ
Lyrics
ኦ አምላክ ቀዳሚ ወደኀሪ ዘአልብከ ጥንት
ወኢተፍጻሜት
ባርክ መካንነ ገነተ ኢየሱስ
Ge'ez Translation / Meaning
ጥንትና ፍፃሜ የሌለህ የቀድሞም የኋላም ዘላለማዊ አምላክ ሆይ ገነተ ኢየሱስ ቦታችንን ባርክልን፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.