✦
ጠቅላላ
•General
ሰማየ በአብ
Lyrics
ሰማየ በአብ ወበወልድ አርያም
ወበ መንፈስ ቅዱስ ሀበ አረጉ አነ
ሰማዕኩ እመላእክት ዝማሬ በአድንኖ ወበአትቶ
ቦ ዘያፅህሱ ወቦ ዘይዜምሩ
Ge'ez Translation / Meaning
ወደ ልዑል ሰማይ ወጥቼ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስን መላእክት በማዘንበልና ዝቅ በማለት ሲያመሰግኑ ሰማው፡፡ የሚያሸበሽብ አለ የሚዘምርም አለ፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.