✦
ጠቅላላ
•General
ይርድአነ
Lyrics
ይርድአነ አምላክነ /2/ ወመድኃኒነ
አምላክነሰ አምላክ አድኅኖ ስብሐት ለአብ
ስብሐት ለወልድ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ
Ge'ez Translation / Meaning
አምላካችን መድኃኒታቸን ይረዳናል አምላካችን የሚያድን አምላክ ነው፡፡ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይገባል፡፡
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.