✦
ጠቅላላ
•General
አድህነነ እግዚኦ
Lyrics
አድህነነ እግዚኦ አድህነነ አምላክነ
ዘአዳንካ ለነነዌ ሀገር በትንብልና ትንብልና ሳህልከ
አድነን ጌታሆይ አድነን አምላካችን
ያዳንካት ሀገረ ነነዌን በይቅርታ በአምላካዊ ይቅርታ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.