✦
ጠቅላላ
•General
እንዘ ስወር
Lyrics
እንዘ ስውር እመኒን ይእዜሰ ክሱተ ኮነ
ተአምረ ወመንክረ ገብረ መድሀኒነ በቃና ዘገሊላ
ከብካብ ኮነ ማየ ረስየ ወይነ
Ge'ez Translation / Meaning
እኛ ዘንድ ስውር የነበር የሚታይ ሆነ አስደናቂ ተዓምራትን በቃና ዘገሊላ ውኃውን ወደወይን ለወጠው
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.