✦
ጠቅላላ
•General
እናንት ሙሽሮች
Lyrics
እናንት ሙሽሮች ሁለታችሁ
በስርዓተ ተክሊል የተዋሀዳችሁ/2/
እግዚአብሔር ይኑር በመካከላችሁ
መተሳሰቡን ይስጣችሁ/2/
አምላክ በፀጋው ስር በሕይወት ያቆያችሁ/2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.