ጠቅላላ

General

መርዐዊ ሰማያዊ

Lyrics

መርዐዊ ሰማያዊ/2/ ለእመ ገብረ በዓለ/2/ ኧኸ/3/

ይኑሩ በሰላም/3/ ፀንተው ዘለዓለም

አ.ዝ

ደናግል ተነሱ ያዙ መብራቱን

ሙሽራው ደረሰ አጉል እንዳንሆን

ወንጌልን ይዘዋል ጎዳናቸው ያምራል

ዓላማው መልካም ነው እነርሱን እንምሰል

አ.ዝ

አ.ዝ

የድካም ዋጋቸው/2/

ብርሃንን ያበራል ለተከታያቸው

የሙሽራው ሕይወት መልካም እንዲሆን

ካህኑ ይባርኩት ብሩክ ሰው ይሁን

የሙሽሪት ሕይወት መልካም እንዲሆን

ካህኑ ይባርኳት ብርክት ትሁን

አ.ዝ

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening