✦
ጠቅላላ
•General
ሥላሴ ይባርኳችሁ
Lyrics
ሥላሴ ይባርኳችሁ/4/
በስጋ ወደሙ ዛሬ ከበራችሁ
}/2/
እመ አምላክ ትከተልህ/4/
ፈተና እንዳይገጥምህ ድንግል ትከተልህ
እመ አምላክ ትከተልህ
ሚካኤል በኑሮአችሁ/4/
ትከተልህ] /2/
አርምሞ ማስተዋል ትዕግስቱን ይስጣችሁ
ሚካኤል በኑሮአችሁ
ገብርኤል ከላይ ወርዶ/4/
እርሱ ይራዳችሁ በክንፎቹ ጋርዶ /2/
ገብርኤል ከላይ ወርዶ
ኡራኤል በምልጃው/4/
የእውቀትን ጥበብ ይስጥህ በፅዋው ] /2/
ኡራኤል በምልጃው
ጊዮርጊስ አይለያችሁ/4/
ቢዮቲና አይለያት
በፈተና ቦታ ፅናት ያሳያችሁ /2/
ተክለ ሃይማኖት በፀሎት /4/
ያግዟችሁ ዘወትር ሆነው ረዳት
ተክለ ሃይማኖት በፀሎት
/2/
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.