ጠቅላላ

General

ይትባረክ

Lyrics

ይትባረክ እንደ አብርሃም/2/

ኧኸ ዘለዓለም/4/ ይትባረክ እንደ አብርሃም

እንደ አብርሃም

/2/

የአካል አንድነት

በቁርባን ተሳስሯል

ከዛሬ ጀምሮ

ሁለትነት ጠፍቷል

/2/

አ.ዝ

ከአካሉ ተጣብቃ

እንደ አብርሃም

ዘመናት የኖረች

/2/

ዘመረች በደስታ

/2/

አካሏን አገኘች

/2/

አ.ዝ

ብሩክ ነው ምንጣፉ

እንደ አብርሃም

ፀጋ የከበበው

/2/

የሙሽሮች ድንኳን

/2/

አምላክ ያልተለየው

/2/

አ.ዝ

እልል በሉላቸው

እንደ አብርሃም

ዛሬ ነው ሰርጋቸው

/2/

የተመረጡበት

/2/

መልካም ጋብቻቸው

/2/

አ.ዝ

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening