ጠቅላላ

General

ዮም ፍስሀ ኮነ

Lyrics

ዮም ፍስሀ ኮነ/2/

በእንተ መርዐዊት ለመርዐዊሀ

ቆሟል መሰረቱ ፍስሀ ኮነ

በዕምነት ተገንብቶ

ብርሃን ይታያል

/2/

ቤታቸውን ሞልቶ

/2/

አ.ዝ

ተባርኳል ማዕዳቸው ፍስሀ ኮነ

ጽዋቸውም ሞልቷል

/2/

በድካም የዘሩት

/2/

ዛሬ ብዙ አፍርቷል

/2/

አ.ዝ

የወንጌልን አጥር

ፍስሀ ኮነ

በዙሪያቸው ተክለው

/2/

ቅጥራቸው ተከብሯል

/2/

ጠላት እንዳይቀርበው

/2/

አ.ዝ

በስጋ ወደሙ

ፍስሀ ኮነ

ተጣምሯል ሥጋቸው

/2/

ምለዋል በቃሉ

/2/

ምንም ላይለያቸው

/2/

አ.ዝ

በእምነት ሰረገላ ፍስሀ ኮነ

ተሳስረው ደረሱ

በቅድስና ልብስ

ተሹመው ሊነግሱ

🙏 Help improve these lyrics

Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.

✍️ Contribute
🎵Select a Mezmur to begin listening