✦
ጠቅላላ
•General
ተክለሃይማኖት አቡነ
Lyrics
አምነናል እኛ ልጆችህ አምላክ በሰጠህ ቃልኪዳንህ
/2/
ታላቅ ብርታት ሆነህ እኛም ተነሥተናል ተ/ሃይማት
አቡነ
አለም ያልማረከህ የእግዚአብሔር አገልጋይ
/2/
ዝክርህን ዘክረን በስምህ ተማፅነን
ትዌድሶ ደብረ ሊባኖስ ገዳሙ/2/
/2/
በእናትህ ማህፀን ሳለህ የተመረጥህ ተ/ሃይማት
አቡነ
ምስክር ልትሆን ለፈጠረህ አምላክ
/2/
ፀሎትና ምልጃው ከእኛ ጋር ስላለ
/2/
ተክለ ሃይማኖት/2/ ብለን እንድናለን
አ.ዝ
Ge'ez Translation / Meaning
ፃድቁ ተክለሃይማኖት ብዙ ሕማም የተቀበለባት የሥጋውና የአፅሙ ፍልሰት የተደረገባት በስሙ ከተሰየሙ አድባራት በላይ የሆነች ኢየሱስ ክርስቶስ በክቡር ደሙ የቀደሳት ደብረ ሊባኖስ ተክለሃይማኖትን ታመሰግነዋለች
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.