✦
ጠቅላላ
•General
ለተክለሃይማኖት ፃድቅ
Lyrics
ለተክለሃይማኖት ፃድቅ መጠነ በዝሀ ሕማሙ
ትዌድሶ ደብረ ሊባኖስ ገዳሙ/2/
ትዌድሶ ደብረ ሊባኖስ ገዳሙ/2/
እምነ አድባራት ኩሎን ዘተለአለት በስሙ
ትዌድሶ ደብረ ሊባኖስ ገዳሙ/2/
ኢየሱስ ክርስቶስ እንተ ቀደሳት በደሙ
እስመ በውስቴታ ተገብረ
ፍልሰተ ሥጋሁ ወአፅሙ
ዝክርህን ዘክረን በስምህ ተማፅነን
ትዌድሶ ደብረ ሊባኖስ ገዳሙ/2/
አ.ዝ
Ge'ez Translation / Meaning
ፃድቁ ተክለሃይማኖት ብዙ ሕማም የተቀበለባት የሥጋውና የአፅሙ ፍልሰት የተደረገባት በስሙ ከተሰየሙ አድባራት በላይ የሆነች ኢየሱስ ክርስቶስ በክቡር ደሙ የቀደሳት ደብረ ሊባኖስ ተክለሃይማኖትን ታመሰግነዋለች
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.