✦
ጠቅላላ
•General
አባ አቡነ
Lyrics
አባ አቡነ አባ መምህርነ /2/ አባ ተክለሃይማኖት
እም አእላፍ ህሩይ/2/ ተክለሃይማኖት
Ge'ez Translation / Meaning
ተክለሃይማኖት አባታችን መምህራችን ከብዙዎች ይልቅ የተወደድክ የተመረጥክ ነህ
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.