✦
ጠቅላላ
•General
ደምረነ
Lyrics
ደምረነ ምስለ ኩሎሙ ቅዱሳን ምስለ እለ ገብሩ
ፈቃደከ እለ እም ዓለም አስመሩከ
እለ አቀቡ በንፅህ ስርአተ ቤተከ
ወእለ ሰበኩ በሰናየ/2/ በሰናየ ዜናከ
Ge'ez Translation / Meaning
ከሁሉም ቅዱሳን ጋር ደምረን በዓለም እያሉ ውድ ፈቃድህን በማድረግ ካገለገሉ የቤትህን ስርዓት በንጹሕ ከጠበቁ ዜናህን በመልካም ካስተማሩ ጋር ደምረን
🙏 Help improve these lyrics
Found a mistake or have a better version? Your contribution helps the community.